1. የባንዲራችን ቀለሞች እነማን
ናቸው?
ቀይ፣ ነጭ ፣ ሰማያዊ
2. ባንዲራው ላይ ያሉት
ኮከቦች ምንን ይወክላሉ?
እያንዳንዱ አናዳንድ ግዛት (ስቴት)
3. በባንዲራው ላይ ምን
ያክል ኮከቦች አሉ?
50
4. የኮከቦች ቀለም ምን
አይነት ነው?
ነጭ
5. በባንዲራው ላይ
ስንት አግድም መስመሮች አሉ?
13
6. በባንዲራው ላይ
ያሉት አግድም መስመሮች ምንን ይወክላሉ?
የመጀመሪያወችን 13 ግዛቶች
7. በባንዲራው ላይ
ያሎት አግድም በስመሮች ቀለማቸው ምን አይነት ነው?
ቀይ እና ነጭ
8. በአሜሪካ (ዩናይትድ
ስቴትስ) ውስጥ ስንት ግዛቶች (እስቴቶች) አሉ?
50
9. የፈረነጆችን ጁሌይ
(ሀምሌ)4 ለምን እናከብራለን?
የነፃነት ቀን ስለሆነ
10. የነፃነጽ ቀን
የሚከበረው ከማን ነፃ መውጣትን አስመልክቶ ነው?
ከእንግሊዝ
11. በለጥ ጦርነት
(ሪቮሉሽን ዋር) ጊዜ ከማን አገር ጋር ነው የተዋጋነው?
ከእንግሌዝ
12. የዩናይትድ ስቴትስ
(አሜሪካ) የመጀመሪያው ፕሬዜዳንት ማን ነው?
ጆርጅ ዋሽንግተን
13. ባሁኑ ወቅት
የዩናይትድ ስቴትስ (አሜሪካ) ፕሬዜዳንት ማን ነው?
ጆርጅ ቡሽ
14. ባሁኑ ወቅት
የዩናይትድ ስቴትስ (አሜሪካ) ምክትል ፕሬዜዳንት ማን ነው?
ዲክ ቸኒ
15. የዩናይትድ ስቴትስ
(አሜሪካ) ፕሬዜዳንትን ማን ይመርጥዋል?
ኤልክትሮረል ኮልጅ
16. ዋናው ፕሬዜዳንት
ቢሞት ማን ይተከዋል?
ምክትል
ፕራዜዳንቱ
17. ሕገ መንግስቱ
(ኮንስቲትዊሽን) ምንድን ነው?
የሀገሪቷ
ዋና/የበላይ መመሪያ ህግ
18. የህገ መንግስት
መቀየር ምን ይባላል?
የማሻሻያ ነጥብ
(አመንድመንት)
19. በህገ መንግስቱ
ውስጥ ምን ያክል ለውጦች/ማሻሻያወች ተደርገዋል
27
20. ሶስቱ የእኛ
መንግስት ቅርንጫፎች እነማን ናቸው?
ኤግዛኬቲቭ (ዋና መወሰኛ)፣ ሕግ ምክር ቤት (ጁዲካል)፣ ሕግ አርቃቂ
(ሌጂስትሌቲቭ)
|
21. የመንግሰት የህግ
እራቃቂ (ሌጄስቲሌቲቭ) ቅርንጫፍ ማን ነው?
ኮንግረስ
22. ጉባኤ(ኮንግረስ)
ከነማን የተውጣጣ ነው?
የህግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴናት) እና የተወካዮች ምክር ቤት
(ሐውስ ኦፍ
ሪፕረዘንታቲቭስ)
23. በዮናይትድ ስቴትስ
(አሜሪካ) የብሄራዊ ህግ (ፌድራል) ማን ነው የሜያወጣው?
ኮንግረስ
24. ኮንግረስን ማን
ይመርጠዋል?
የዮናይትድ ስቴትስ (አሜሪካ) ህዝብ
25. በኮንግረስ ውስጥ
ምን ያክል የምክር ቤት አባላት (ሴናተሮች)አሉ?
100
26. አንድ የተመረጠ
ሴናተር ምን ያክል ያገለግላል?
6 ዓመት
27. እርስዎ ከሚኖሩበት
ግዛት ውስጥ ሁለት ሴናተሮችን ይጥቀሱ
28. በተወካዮች ምክር
ቤት (ሀውስ ኦፍ ሪፕሬዘንታቲቭስ) ውስጥ ምን ያክል ተመራጮች አሉ?
435
29. አንድ የሀውስ ኦፍ
ሪፕሬዘንታቲቭ ተመራጭ ምን ይክል እንዲያገለግል እንመርጠዋለን?
2 ዓመት
30. ለ ዮናይትድ
ስቴትስ መንግሰተ የበላይ አካል (ኤግዛኬቲቭ) ቅርንጫፍ ተጠሪ ማን ነው?
ፕሬዜዳንቱ
31. ፕሬዜዳንቱ ለምን
ያክል ጌዜ ይመረጣል?
4 ዓመት
32. ለመንግሰት ታላቁ
የህግ መወሰኛ ክፍል ቅርንጫፍ ማን ነው?
ከፍተኛ
ችሎት
33. የከፍተኛው ችሎት
ተገባራት እነማን ናቸው
ህጎችን
በተግባር ማስተርጎም እና መገለጽ
34. የዩናይት ስቴትስ
ዋናው የመተዳደሪያ ህግ ምንድነ ነው?
ሕገ መንግስቱ
35. ቢል ኦፍ ራይትስ
ምንድቸው?
የመጀመሪያወቹ 10 የህገ መንግሰቱ ለውጦች (አመንድመንዶች)
36. የሚኖሩነት ግዛት
(ስቴት) ዋና ከተማ ማነው?
37. የሚኖሩበት ግዛት
የወቅቱ አስተዳዳሪ ማንው?
38. ዋናው እና ምክትል
ፕሬዜዳንት ቢሞቱ ስልጣኑ ለማን ይሸጋገራል?
ስፒከር
ኦፍ ዘሀውስ
39. የከፍተኛው ችሎት
ዋና ዳኛ ማናቸው
ዊሊያም
ራንኮስት
|