Home Up
Only $1250.00
Including tax and all fees
From LA, SD, SF, SJ Oakland,
Seattle, San Jose, Phoenix, Kansas City, Denver, St Louise, Nashville,
and most Midwest and west coast cities to Addis Ababa.
You must fly between Oct 1st to
Nov 30th, 2006
Call 619 255 5530 |
We
translate your document from any Ethiopian language to English and we
certify our translation. Good for INS and other official use |
Buy your
airline Ethiopian ticket on line |
Amharic
Software on sale only 39.99+ S&H |
|
Amharic Interpreters wanted
|
ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ትኬትዎን ከኢንተርኔት ላይ ይቁረጡ
በዚህ ፕሮግራም ላይ
ተሳታፊ ከሚሆኑት አየር መንገዶች ውስጥ አንዱ አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ (Ethiopian Airlines)
በተቀዳሚነት እንዲታይ እና መንገዶኞቻችን በይበልጥ የሀገራችንን አየር መንገድ እንዲጠቀሙ በማሰብ ቅድሚያ የተሰጠው
ሲሆን፣ ሌሎችም እንደ ብሪትሽ አየር መንገድ (British Airways) ሉፍታንዛ (Lufthansa) እና ቨርጂን
(Virgin Airlines) እና ኬኤልኤም(KLM) የመሳሰሉት አየር መንገዶችንም ያቀፈ ነው፡፡
more
|
ለመሆኑ የቦ ምንድን ነው?What is Yebbo? |
Addis Printing
|
|
Celebrate the African Millennium with style in Africa |
| |
WHAT IS HIV?
ኤችአይቪ ምንድን ነው?
in Amharic Language
HIV is the virus which causes AIDS (Acquired Immune Deficiency Syndrome).
ኤችአይቪ ኤድስን (የተፈጥሮ በሽታ የመከላከል አቅም የሚያዳክም) የሚያስከትል ቫይረስ ነው፡፡
OTHER IMPORTANT
THINGS TO KNOW
ሌሎች መታወቅ ያለባቸው አስፈላጊ ነገሮች.
• Knowing your HIV status may help you and your doctor make decisions about your
health that can improve your chances of staying healthy.
• በኤችአይቪ መያዝ አለመያዝዎን ማወቅዎ ጤናማ ሆነው ሊቆዩ
የሚያስችሉዎትን እድሎች ለማስፋት ለእርስዎ እና ለሀኪምዎ በጤናዎ ላይ እንዲወሰኑ ይረዱዎታል፡፡
• Although anyone can be at risk of infection, certain behaviors make people
more at risk. These include:
• ምንም እንኳ በሽታውን በተመለከተ ማንም ሰው አደጋ ላይ
ቢሆንም፣ የተወሰኑ ባህርያት ሰዎችን አደጋ ላይ ይጥላሉ፡፡ እነዚህም፡-
1. Men who have had unprotected sex with other men.
1. ጥንቃቄ የሌለው ወሲብ ከሌሎች ጋር የፈፀሙ
2. Past and present users of injectable drugs.
2. በፊትም ሆነ አሁን በመርፌ የሚወሰዱ እጾች
ተጠቃሚዎችን፡፡
3. Anyone
receiving blood or blood products between 1978 and 1985.
3. ከ1978-1985 ባለው ጊዜ ውስጥ የተሰጠን ደም ወይም
የደም ወጤቶችን የወሰደን ማንኛውንም ሰው፡፡
4. Anyone who has had a Sexually Transmitted Disease.
4. የአባላዘር በሽታዎች ያሉበትን ማንኛውንም ሰው
5. Anyone who has
had unprotected sex with the people in the above categories.
5. ከዚህ በላይ የተገለጹት ባህሪያት ውስጥ ከሚካተቱ ጋር
ጥንቃቄ የሌለው ወሲብ የፈፀመን ማንኛውንም ሰው፡
Happy, Healthy—and HIV-positive?
በኤችአይቪ ተይዞ ደስተኛ፣ ጤነኛ መሆን ይቻላል፤
በርግጥም ይቻላል፣ ያለጥርጠር!
By By J D. M
በጆን ዲ.ሙር
[In
years past when people found out they were HIV-positive, many assumed it was
an automatic death sentence. They went on with their daily lives, though.
Some even felt a renewed vigor and sense of life as their mortality was
“realized.” But most did not worry about the types of health afflictions
that would have challenged them as they grew older.
[ባለፉት
ዓመታት ሰዎች
በኤች አይቪ ተይዘው ሲገኙ፣ ብዙ ሰዎች ወዲያውኑ የሞት ቅጣት እንደተጣለባቸው አድርገው ያስቡ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ሰዎቹ
ዕለታዊ ኑሯቸውን እየመሩ ነበር፡፡ እንዲያውም አነዳንዶች ሟች መሆናቸው
"እውን"
ሲሆን፣
የመኖር ሥሜታቸውና ተስፋቸው ሲታደስ ይሠማቸው ነበር፡፡ ነገር ግን አብዛኛዎቹ እድሜያቸው ከፍ እያለ ሲሄድ ሥለሚፈታተኗቸው
የጤና ቀውሶች አይነት አይጨነቁም፡፡
And
grow older many, many have. The first generation of women and men with HIV
has reached the age where they are more likely to become sick from diseases
not related to HIV. Now they are forced to take an overall view of their
bodies, their health. Are you ready for the reality of taking care of
yourself for the long run?]
ዕድሜ
በደንብ እየጨመረ ሲሄድ፣ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ በኤችአይቪ የተያዙ የመጀመሪያው ትውልድ ሴቶችና ወንዶች ከኤች አይቪ ጋር
ባልተገናኘ በኤድስ ሊታመሙ ወደሚችሉበት ዕድሜ ደርሰዋል፡፡ እነሱ አሁን አካላቸውና ጤናቸው ያለበትን ጠቅላላ ሁኔታ
እንዲመለከቱ ተገደዋል፡፡ ለመሆኑ እርስዎ ወደፊት ለረጅም ጊዜ ለራሥዎ እንክብካቤ ሥለማድረጉ እውነታነት ዝግጁ
ነዎት
L
P has a problem. “I thought HIV was going to kill me. I guess I was wrong,”
he says while holding back tears. “I just found out that I have late-stage
prostate cancer, and the doctor claims that it’s not related to my ‘plus
sign.’ ” A year earlier the 43-year-old commodities broker had detected a
tinge of blood in his stool but brushed it aside after the problem seemed to
go away. “If only I would have had this checked out when I first noticed the
problem,” he adds with frustration in his voice.
ላሪ
ፒተርሰን አንድ ችግር አለበት፡፡ "ኤችአይቪ
ሊገለኝ
እንደነበር አስባለሁ"፡፡
ተሣሥቼ እንደነበር
እገምታለሁ፡፡ "ይላል
እንባው
እየተናነቀው፡፡"
በዘገየ
የሽንት ፊኛ
ጫፍ ካንሠር ደረጃ ላይ እንዳለሁ ደርሼበታለሁ፣ ሐኪሙም በኤችአይቪ ከመያዜ ጋር የተገናኘ እንዳልሆነ
ይናገራል"
ከአንድ ዓመት
በፊት የ43 ዓመቱ የሸቀጣሸቀጦች ደላላ በሠገራው ላይ የደም ምልክት አይቶ ነበር፤ ነገር ግን ችግሩ የተወገደ ከመሠለው
በኋላ ጉዳዩን ዘነጋው፡፡ ድምጹ ውስጥ የተስፋ መቁረጥ እየተሰተዋለም
"መጀመርያ
ይህን ችግር
ባየሁ ጊዜ ምርመራ ብቻ ባደረግ ኖሮ፣ "ሲል
ጨምሮ
ተናግሯል":: |
|
|
| |
|