|
|
ታላቁ የኢትዮጵያ ንግድ ማውጫ ባሁኑ ወቅት ከምንግዜውም በበለጠ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ አዘጋጅቶ ለማቅረብ ታላቁ የንግድ ማውጫ በከፍተኛ እድሳት ላይ ስለሆነ እርስዎም ለዚህ አለም አቀፍ የኢትዮጵያዊያን ንግድ ማውጫ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ስንጋብዝዎት በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በዚህ አመታ አንዳንድ ወጪወችን ለመሸፈን ለንግድ ባለንብረቶች እና አትራፊ ድርጅቶች የተወሰነ ክፍያ እናስከፍላለን፡፡ አዲሱ የንግድ ማውጫ ከዚህ በፊት እንደምናደርገው በነጻ ሳይሆን ለእናንተ በሚስማማ መልኩ ከሃያ ሳንቲም (ዶላር) ያነሰ ለአሜሪካ ነዋሪዎች የሚጀምር ሲሆን በተለይም ደግሞ በሀገራችን (ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ድርጅቶች በጣም ቀላል ዋጋ የምናስከፍል ሲሆን ለትፍ የማይሰራ ድርጅት ካለዎት ደግሞ በነጻ ይሆንና ድርጅትዎ የእኛን ስራ በተቻለ መጠን በነጻ ይህን አገልግሎት እንዳገኘ ቢነገርልን ደግሞ በጣም ደስ ይለናል፡፡ በተለይ አሜሪካ አህጉር ላላችሁ ወንድም እና እህቶች ከእኛ ጋ ማስተዋወቅ እንዴት ቀላል እንደሆነ ይህን ምሳሌ ይመልከቱ፡፡ለምሳሌ አንድ የስታርባክስ ቡና (ቶል/እረጅሙን) ለመግዛት በቀን $1.40 ያወጣሉ እንበል፡ እኛ ጋ በዚህ የቡና ዋጋ ለ ዘጠኝ ቀናት ሊያስተዋውቁበት ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ ይህ ዋጋ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የምንሰጥ ሲሆን በሌላ ጊዜ ቢመጡ ግን አዲስ ዋጋ ይኖረናል፡፡ ይህ ዋጋ የሚያገለግለው ከዚህ በታች ለተመለከተው የማስታወቂያ አይነት ብቻ ሲሆን እንደርስዎ ፍላጎት ሌላ አይነት ማስታወቂያ ወይም ወብሳይት ከሰራንልወት ዋጋም በዚያው ልክ ይጨምራል፡፡ ማሳሰቢያ፡ በሌላ ቋንቋ ለማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ፡ ከዚህ በታች ያሉትን ቋንቋወች መጠቀም ትችላላችሁ፡ ነገር ግን ትርጉሙን እኛ ከተረጎምነው ለትረጉሙ ተጨማሪ ክፍረያ እናስከፍላለን፡፡ እኛ መተርጎም የምንችላቸው ቋንቋወች፡- ትግሪኛ፣ ኦሮሞኛ ፣ አረበኛ ፣ ጉራጊኛ፡ ሀረሬኛ ፡ ስዋሂሊኛ፡ ሌሎችም የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን ሲሆን፣ እንዲሁም ፈረንሳይኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ጀርመንኛ እና እስፓኒሽኛ መተርጎም እንችላለን፡፡ በእርስዎ ጥያቄ ሌሎችን ቋንቋዎች ለመጨመር ፍቃደኞች ነን፡፡ ማስታዎቂያዎን ወደ ሌላ ቋንቋ በመቀየር ምርትዎንና አገልግሎትዎን በአለም አቀፍ ደረጃ ያስተዋውቁ! Dear Readers: At this time The Ethiopian Super Yellow Pages is going under heavy construction. When it comes out, it will be in English and Amharic. But this time we will not post any business advertisings for free, this is because of the time and energy we've put for the last 5 years. Currently, we have allocated big amount of money to advertise websites such as Yahoo, MSN, Google, AOL, EHN and several others. We believe this will bring several visitors to our site. That means all the visitors who are visiting our site will also see your adverting. In the DOT_COM lifespan we are like veterans, we've been in business for more than 5 years. That means our site is linked with various sites as an information provider and we are getting lots of visitors day. We have more than ten sister companies who are generating several traffics to our website every day. Our visitors are coming all over the world. We can provide the statistics of our web site per request. You can see the snap shot of our web site traffic at the end of this page. One of the big differences between the traditional Yellow Pages (printed out) and our Ethiopian Super Yellow Pages is that we have world wide presences and we have global visitors, but the tradition Yellow Pages is limited its power only for certain people who have that copy. Most Ethiopian Yellow Pages are geographical/regional specific and they do not have too many circulations. We highly encourage people and small business owner who have limited advertising budget. Our price starts from $20.00 for six month and the price goes up depend on the kind of features requested. Even we give a big discount if the business is located in Ethiopian. The best news is we give free postings for Ethiopian related NGO's as long as they acknowledge our free service for their members or clients. There will be certain restriction may apply. Also if you or your business or organization does not have a web site we will design it for you. Multilingual Adverting: For the first time Ethiopian Super Yellow Pages will support the following languages Tigrigna, Oromo, Somali, Arabic, Swahili, Gurage and other Ethiopians languages. Also we will support French, Italian, Spanish and German. If you provide us the art work and translated document, there will not be an additional charge but, if we do the translation part we will charge you an additional charge If you are interested to be part of the Ethiopian Super Yellow Pages. Please call us 619 255 5530 or email us at info@yebbo.com
ሙያዎትን ያስተዋውቁ፡፡ Advertise Your Service
ለመሆኑ በአሁኑ ወቅት ካለው ትልቁ ችግር ውስጥ አንዱ ፈላጊና ተፈላጊ እርስ በራሳቸው አለመተዋወቃቸው እንደሆነ ያውቃሉ?ታዲያ ለምን ይህን መድረክ አይጠቀሙበትም? ሙያወትን፡ ችሎታዎትን ፡ እና እውቀትወን የሚፈልግ ግለሰብ/ድርጅት ስለማይጠፋ እሰኪ ይሞክሩት፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሙያዎች በህብረተሰባችን ውስጥ በጣም አስፈላጊወች ናቸው፡፡
በዋናው ታላቁ የኢትዮጵያ የንግድ ማውጫ ላይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ክፍሎች ይኖራሉ፡፡ These are some of the main categories we will have in our Ethiopian Super Yellow Pages መኪና ሻጭ/Dealers ሞተር ሳይክል/Motorcycles መካኒክ/Repair and Service
ማብላት/Catering
ከእኛ ካር ያስተዋውቁ ዋጋው በጣም ቅናሽ እና ተመጣጣኝ ነው፡፡ For limited time only on Sale, this add will be only 0.16 USD per day የድርጅትዎ ስም/Business name የእርስዎ ስም/Your/owner's name አድራቫ/address or P. O. BOX ከተማ/City ዚፕ ኮድ/Zip ስቴት/State ሀገር/County ስልክ ቁጥር /Phone ሴል ፎን/Cell Phone ፋክስ/Fax ኢሜል አድራሻ/email የድርጅቱ መግለጫ ሁለት መስመር /Business's description This advertising costs only $30.00 for 6 month. Which is equivalent to $5.00 per month or 0.16 per day. For a cost of one Starbuks coffee (tall coffee) you can advertise for 9 days Top 30 of 95 Total Countries
This is a screen capture taken on June 20, 2004 showing what visitor is coming from where. This shows only the top 10
This table shows the top 30 counties where our visitors are coming from. The table is copied from our server |
|
Attention Readers: This site is a
multilingual website builds on the latest UNICODE technology. If you see some of
fonts incorrectly that means you do not have the right font. At this time
site is enabled to display English and Ethiopic (Amharic, Ge'ez , Tigrinya and
lots of Ethiopian languages). To install the Amharic UNICODE font to your system please visit
Ethiopian Head Line News web site If you want
to get a UNICODE Amharic keyboard please
click here
ይህ ከዚህ ወብሳይት ውስጥ የምታዩት ማንኛውም ነገር ሁሉ ንብረትነቱ ለየቦ ኮሚኒኬሽን ኔትዎርክ ነው፡፡ እባክዎ ማንኛውንም ነገር ከዚህ ላይ ወስደው ከማራባተዎ እና ከመጠቀምዎ በፊት የእኛን ፍቃድ በፅሁፍ ጠይቀው እንዲያገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ይህን ወብሳይት ለመስራት የፈጀው ጊዜ፣ ጉልበት እና ገንዘብ በጣም ብዙ ስለሆነ ልፋታችንን የምናገኘው በእናንተው ነውና እባክዎት ማንኛውንም ነገር ከመቅዳት ይቆጠቡ፡፡ በተለይም ደግሞ ከእኛ ወብ ሳይት ላይ ተወስዶ ለንግድ ጥቅም ሲውል ቢገኝ፡ ግለሰቡን ወይንም ድርጅቱን በካሊፎርንያ እና በአለም አቀፍ ህግ ለመጠየቅ እንገደዳለን፡፡ ይህ ፎቶ ግራፎችን፡ ጽኁፎችን፡ የቪድዮ ናሙናዎችን እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ካለፍቃድ ከዚህ ወብሳይት ላይ ወስዶ ለራስ ንግድ መጠቀም በህግ የተከለከለ ነው፡፡ (c)Yebbo.com 1999-2004 June 23, 2004
amharic, amharic
news, Amharic language,amharic music, amharic voa,amharic ethiopia news amharic
in voa amharic font amharic ethiopian in news radio learn amharic alphabet
amharic amharic bible amharic dictionary amharic ethiopian news amharic news voa
amharic translation amharic ethiopia amharic software amharic audio ethiopia
voice amharic english dictionary amharic song amharic radio amharic words
amharic bible gospelcom.net ibs amharic program voa amharic phrase amharic walta
amharic english amharic germen news america amharic service voice amharic poem
|