Header image  

Ethiopian Music Legend

1940-2009

 
 
  READ SAMPLE Condolence Letters. Thank you for writing!


 

ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ የተወለደው የኢትዮጵያ መስቀል እለት ነበር፣ ይህም ማለት መስከረም 17 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 17፣ 2002. ዓ.ም ዶክተር ጥረላሁን 69 አመቱን ያከብራል፡፡

የመልካም ልደት መግለጫ ለቡተሰቦቹና ለአድናቂዎቹ ለመላክ ከዚህ ይጫኑ፡፡

የጥላሁን ገሰሰ የልደት መልካም መግለጫ ላይ ለመፈረም ከዚህ ይጫኑ፡፡

To write Tilahun Gessesse’s 69th Birthday wish click here

Sep.27, 2009

How The Legandary Singer Dr. Tilahun Gessesse died? (New)

The whole incident leading to Tilahun Gessesse’s death began to unfold some minutes after midnight after the Easter celebration on April 19, 2009.

That evening, the veteran singer, who had one of his legs amputated in 2005 due to gangrene, had been talking about past memories.

He had stayed up late chatting with his family members about how he had lost his right leg in South Africa; he also said he missed Menelik Wosinachew, his close friend and also a veteran singer, who passed away recently, according to Melaku Endale, one of Tilahun’s family members. More

አለም አቀፍ የዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ የሃዘን

መግለጫ ፎርም ላይ

ለመፈረም ከዚህ ይጫኑ

አለም አቀፍ የዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ የሃዘን

መግለጫን ለማየት ከዚህ ይጫኑ

ለኢትዮጵያ ድረ ገፅ ባለቤቶች እና ወብ ማሰተሮች፡፡
በቅድሚያ በዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ከዚህ አለማ በሞት መለየት ምክንያት እያደረጋችሁት ያለው ልዩ ዝግጅት ለታሪክ የሚነገር እና ለታሪክ የሚበቃ ልዩ የሆነ ዘላለም የማይረሳ ታላቅ ህያው ስራ ነው፡፡ይህንንም ምክንያት በማድረግ እንደሚታዎቀው የዚህን የታላቅ ሰው ስራ ሕያው ሆኖ ለመጭው ትውልድ እንዲተላለፍ ብዙ መንገዶች ይኖራሉ እኛም በአቅማችን እና በምንችለው ይሆናል ንለን ያሰብነውን እያደረግን ነው፡፡ከአላማችንም ውስጥ አንዱ ለዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ቋሚ የሆነ ደረ ገፅ ማዘጋጀት ሲሆን ስሱም ስኬታማ ሆኗል፡፡በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት በዛ ያሉ የጥላሁን ገሰሰ አድናቂዎች የሃዘን መግለጫ እያስቀመጡ ሲሆን፣ ይህንንም የሃዘን መግለጫ አሳትሞ በአርባው (በ40ው) ላይ ለቤተሰቦቹ በቅርስነት ለማክበር በታላቅ ዝግጅት ላይ ነን፡፡ እንደሚታወቀው በኮምፒተር ላይ ያለ ነገር ለመጥፋት ሰከንድ ብቻ ይበቃዋል፡፡ ታዲያ በእርስዎ ድረ ገጽ ያለው የሰዎች የሀዘን መግለጫ ከታላቁ የጥላሁን ገሰሰ የሃዘን መግለጫ ጋር አንድ ላይ አዛምዶ ለማሳተም እንዲቻል በእርእስዎ ድረ ገፅ ላይ ተበታትነው የሚገኙ የጎብኝዎች የሃዘን መልክቶችን ከተቻለ እንዲልኩልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ከላኩልን መልክቱ ከማን ድረ ገፅ እንደሆን በእርስዎ ስም እናስታውቃለን፡፡ እንዲሁም በእርስዎ ድረ ገፅ ሰም ቋሚ ገፅ እንሰራለን፡፡

ታዲያ በእርስዎ ወብ ሳይት ላይ ያለውን የጎብኝዎችን የሃዘን መግለጫ ሲልኩ የሚከተለውን ሰንጠረዥ እንደ መንደርደሪያ ቢከተሉት ለማሳተም በጣም ይቀላል፣ ነገር ግን ባለዎ የጊዜ ጥበት/እጥረት ምክንያት ይህን ማድረግ ካልቻሉ ዝም ብለው ጥሬውን ይላኩልን፡፡
If you can please send the document as Microsoft Excel format. Make sure you label it perfectly it is from your site.

Web site name

First name

Last name

City

State Country

Condolence Message

 

 

 

 

 

 

 

 

Total:_____________
Web site name:_________
Site URL:___________
Contact Email:_____________
Contact Person:____________

Tilahun Gesesse Memorial Website
http://www.tilahungesesse.org

A song that put Tilahun in prison

  • በንጉሱ ዘመን ለኢስር የበቃባት ዘፈኑ ውሻ አሳድጋለሁ የምትል ነበረች ።

ከግጥሞቹ ከፊሉን አስታውሳለሁ።፡ ዘፈኑ ግን ሲዘፈን አልሰማሁም

" ,ድመት አልፈልግም ለምን ትቧጠኝ
ውሻ አሳድጋለሁ ሰው በቃኝ ጎዳኝ
ውለታን አይረሳም ያሳደጉት ውሻ
ጌታው ቢሞትበት ይገባል ከዋሻ ..."

የንጉሱን ውሻ ማፍቀር በተመለከተ ባሽሙር የተዘፈነ ነው ሲባል እሰማ ነበርና
ግጥሙን በከፊል የማስታውሰው ለዚህ ነው ። ..ሙሉ ግጥሙን አፈላልጎ በገኝ የታሪኩ አንዲት ፈርጅ ይሆናል።

  • ሌላው የማስታውሰው መሀሙድና ጥላሁን በ66 አካባቢ ተፎካካሪ የመሰሏቸው ያራዳ ልጆች ወሬ ለማሞቅ

" መሀሙድ ጥላሁንን በመርዝ ገደለው የሚለውን ወሬ ሆን ብለው ለመዝናኛ ያህል በከተማው አሰራጭተው
የከተማው ህዝብ ወሬ ሆኖ ለሳምንታት ቆይቶ ሳለ የኢትዮጰያድምጽ የምትባልጋዜጣ አነድ ቀን ጠዋት ሁለቱ
ዝነኛዎችን፡(መሀሙደንኢና ጥላሁንን} ተቃቅፈው የተነሱትን ፎቶግራፍ በማሳጀብ ወሬውን ማስተባበያ ዜና
ማውጣቱን አስታውሳለሁ።

 

እነዚህን የማስታውሳቸው ነገሮችን ለማሳወቅ የፈለግሁት ጉልህ ነገሮች ባይኑም ቅሉ ታሪኩን ለማሟላት ያገለግል እንደሆን በማለት ነው

ከሰላምታ ገር ( By Mulugeta Gebre)

Part of the huge crowd that accompanied Tilahun's body when it arrived at Trinity Cathedral Church at 3.17pm on Thursday.

After Tilahun! Do you have any idea what we need to name After Tilahun Gesesse? School, Road, holiday and more. These are list of idea we have and we have recieved fans. Send your request

Originator

Wishlits Title

Description

Petion Signiture localtion
Amde M

Tilahun Gesesse
And Ethiopian Artists
Memorial Holiday

Name April  19 as Ethiopian  National Holiday where Tilahun and Other Ethiopian Artist will be remembered

Petition Signature location

Birehanu F.

Tilahun Gesesse Art and Music School

Establish a college or university where students learn about Art and Music. Similar to Yared school

Petition Signature location
Mulugeta G.

Make one of Tilahun Gesesse’s song
Ethiopian National Anthem

ጥላሁንን ለትውልድ ለማቆየት "ኢትዮጰያ የኛ መመኪያ "  ETHIOPIA  YENGA MEMMEKIA የሚለውን ዜማ የ ኢትዮጵያ ህዝብ NATIONAL ANTHEM መዝሙር  Petition Signature location
Martha A.

Name roads After Tilahun’

Name major roads after Tilahun Gesesse  

Petition Signature location

የጥላሁን ገስስ ማስታዎሻ ሙዚቃ ለማዘጋጀት ጥሪ
A good challenge for Ethiopian musicians, artists, poets , song writers as well as musical instrument players .
We know you will read this. Tilahun Gesesse is an Ethiopian ICON,

father of Ethiopian music and Ethiopian legend . We know you are touched by this big loss.

Why not compose a good memorial song for him? Interested?

Contact info@tilahungesesse.org
A memorial song for Tilahunian musician

 

Ethiopia holds state funeral for ‘legendary’ vocalist Tilahun Gessesse

sAPA-Addis Ababa (Ethiopia) Ethiopia is hosting a state funeral for its “legendary” artist with thousands of people gathered at the Mesquel Square in Addis Ababa for the ceremony.

It is the first such state funeral in Ethiopia’s history.

The “legendary” artist, Tilahun Gessesse, who passed away, last Sunday, was Ethiopia’s vocalist who was on stage for the past 50 years.

Since his death last Sunday, Ethiopian national radio and television as well as the FM stations and local newspapers have been giving a wide coverage about his works. More

funeral procession - Video

Click here to leave Condolence message for his family

ለታዋቂው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ለደስታ እና ለክፉቀን ደራሹ አርቲስት ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ተብሎ የተዘጋጀ ድረ ገጽ፡፡
ደ/ር ጥላሁን ዘፈኖቹ እድሜ፣ፆታ፣ ሐይማኖት፣ ፖለቲካ ሳይለዩ ከፍቅረኞች ጫጉላ ጀምሮ እስከ ጦር ሜዳ ድረስ አድማጮችን ከግማሽ ምእተ አመት በላይ ሲያዝናኑ የኖሩ፣ ያሉና ለወደፊቱም የሚኖሩ ህያው ስጦታዎች ናቸው፡፡ የዶ/ር ጥላሁን ዘፈኖች አገርን እንድንዎድ፣ አገርን እንድናስታውስ፣ አገርን እንድንኮራባት፣ እንድነተባባር፣ እንድነደጋገፍ፣እንድንፈቃቀር የሚያደርጉ ዘመንና ጊዜ የማይለውጣቸው የህዝብ መዝሙሮች ናቸው፡፡

Tilahun Gesesse's Memorial Web Site

Click here to leave Condolence message for his family

አለም አቀፍ የዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ የሃዘን መግለጫ ፎርም ላይ ለመፃፍ ከዚህ ላይ ይጫኑ

Click here  to read sample condolence letters

 
 
On Stage Tilahun
   
  image 2  
  image 2  
  OTHER CHANALES BY YEBBO.COM  
  Mohammud Ahmed  
  Aster Aweke  
  Aelemal Abate  
  Gigi Shebabaw  
  Tedy Afro  
  Abe Lakew  
  Neway Debebe  
     

 
   

(c) Tilahun Gesesse Memorial Page.

Hosted and Designed by Yebbo Communication Network. www.yebbo.com (c) 2009